colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሚካኤል እመላእክት

ሚካኤል እመላእክት ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል(2) አስተምሕር ለነ ሰአልናከ በአሠርቱ ወአርባዕቱ ትንብልናከ(2) ሚካኤል እመላእክት ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል(2) ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ (2) ሚካኤል እመላእክት ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል(2) ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽአ ሥርየት ለኃጥአን(2) ሚካኤል እመላእክት ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል(2) መኑ ከማከ ክብር መኑ ከማከ ልዑል(2) ሚካኤል ከመላእክት እንዳተ ያለ ማነው የአምላክ ባለሟል(2) ለምንልን(2) ለመንህ በአሥራ አራቱ የጸሎት ሥርዓትህ(2) ሚካኤል እመላእክት ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል(2) ዐይኑ የርግብ ነው የወርቅ ሐመልማል ልብሱ የመብረቅ ነው(2) ሚካኤል እመላእክት ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል(2) ይሰግዳል በጉልበቶቹ ለኃጥአን እስኪሰጥ የአምላክ ሥርየቱ(2) ሚካኤል እመላእክት ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል(2) እንዳንተ ያለ ማን አለ(4)