ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት (2) ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ አሥሮነ ቃላት (2) ትርጉም፥ ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾምና በጸሎት (2) ተቀበለ ሙሴ ጽላትን አሥርቱ ቃላትን (2)