ንዓ ንዓ አማኑኤል ንዓ ንዓ መድኃኔዓለም በፍሥሐ ወበሰላም ና ወደ እኛ መድኃኔዓለም ቅዱስ ጌ አማኑኤል ቸር አምላክ መድኃኔዓለም ለእኛ ብለህ አማኑኤል ተሰቀልክ መድኃኔዓለም ልትባርከን አማኑኤል ና በሰርክ መድኃኔዓለም /2/ ሥጋህና አማኑኤል ደምህን መድኃኔዓለም ብሉ ብለህ አማኑኤል ሰጠኸን መድኃኔዓለም ህይወት ሆኖ አማኑኤል አዳነን /2/ መድኃኔዓለም በኃጢያት ሞት አማኑኤል ወድቀን ሳለን መድኃኔዓለም ከጥንት ሀገር አማኑኤል ኑሩ አልከን መድኃኔዓለም ሞገስ ልበል አማኑኤል ሞገስ ላውራ መድኃኔዓለም ግሩም ብቻ አማኑኤ@ል የአንተ ሥራ /2/ መድኃኔዓለም