ዮሐንስ ክቡር ነቢየ ልዑል /2/ ብእሴ ሰላም /4/ ዘንብረቱ ንብረቱ ገዳም /፪/ ትርጉም:- የከበረ የልዑል ነቢይ ዮሐንስ ሆይ መኖሪያው በገዳም የሆነ የሰላም ሰው ነው