ሃሌ ሉያ ሃሌሉያ በከየት ገዳምከ /፪/ ዋልድባ ቅድስት ዜና ሞትከ ሰሚዓ ምድረ ዋልድባ ቅድስት /፪/ ትርጉም፥ ቅድመ ዓለም የነበረ በማዕከለ ዘመን ያለ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር የእግዚአብሔር አገልጋይ ሆይ ዜና እረፍህን ሰምታ ልዩ ክብርት የምትሆን ገዳምህ ዋልድባ አለቀሰች