እመቤታችን ላንቺ እናቀርባለን ምስጋና አንቺ የወለድሽው ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ነውና /፪/ ሕፃናትም(ወጣቶችም) ስላወቁ ደግነት ሽን በሙሉ ወዳንቺ ሁል ጊዜ ይማልላሉ ከፈጣሪሽ አማልጅን እያሉ /፪/