አርሴማ/2 ቅድስት ሰማእት ሞገስ አግኝተሻል በክርስቶስ ፊት አርሴማ ተአምርሽ ልዩ ነው አርሴማ ገድልሽ አስደናቂ አርሴማ ስምሽ ብርሃን ነው አርሴማ ማለዳ ፈንጣቂ አርሴማ ስምሽን እየጠራ አርሴማ ጠግቧል የተራበ አርሴማ ምስኪኑም ዘመረ አርሴማበአንቺ አልፎ መከራ አርሴማ ፅኑ ነው ኪዳንሽ አርሴማ የተሰጠሸ ከአምላክ አርሴማ በአይኔ አይቻለሁ አርሴማ ጠላት ሲንበረከክ አርሴማ ዓለም ይስማው ዛሬ አርሴማ ዜና ተጋድሎሽን አርሴማ ይገረም ይደነቅ አርሴማ ይመስክር ዝናሽን