ነይ አርሴማ ቅድስት ነይ አርሴማ ነይ አርሴማ ቅድስት ሰማዕት አርሴማ/2/ ነይ አርሴማ አርሴማ ስልሽ >> >> እንድታማልጅኝ >> >> ከአምላክ ፈጣሪሽ >> >> በደሌን ጭንቀቴን >> >> ልናዘዝልሽ >> >> ምሪኝ አርሴማ ሆይ >> >> እጆቼን ይዘሽ >> >> ወልዲያ ስሪንቃ >> >> ልምጣ ከደጅሽ >> >> አዝ......... እንድታማልጂኝ ነይ አርሴማ ከንጉስ ራማ >> >> ትለምንሻለች >> >> ነፍሴ ደጅሽ ቆማ >> >> ወልዲያ ስሪንቃ ሄዶ ያየሽማ ቅዱሱ ዝናሽን ገድልሽን የሰማ ጸበልሽ ፈውስ ነው እናቴ አርሴማ አዝ...... በጉብዝናህ ወራት ነይ አርሴማ ፈጣሪህን አስብ >> >> ብሎ እንዳስተማረን >> >> በመጽሐፈ መክብብ >> >> ስለ ጌታ ኢየሱስ >> >> ስለ ዓለም መድኃኒት >> >> ስለተዋሕዶ >> >> ስለጸናች እምነት >> >> መከራ ተቀበልሽ >> >> በጉብዝናሽ ወራት >> >>