colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ያሬድ ካህኑ ዘመረ

ያሬድ ካህኑ ዘመረ /2/ ዘመረ ያሬድ ዘመረ አምላኩን አመሰገነ /2/ አርያም በማለት ያሬድ ዘመረ ማህሌት ጀመረ ያሬድ ዘመረ ዜማውን ከመልዕክት እያስጸባበረ ምስጋና አቀረበ ያሬድ ዘመረ በዜማ መሳሪያ ያሬድ ዘመረ ፅናፅል አነሳ ከበሮ መቋሚያ በግዕዝ በዕዝል ያሬድ ዘመረ በአራራይ ዜማ ያሬድ ዘመረ ከብሉይ ከአዲስ ምስጢር እያስማማ በዜማው ምልክት ያሬድ ዘመረ የአምላክን መከራ ያሬድ ዘመረ የመስቀሉን ነገር የማዳኑን ስራ ደሙ እየፈሰሰ ያሬድ ዘመረ በጦር ተወግቶ ያሬድ ዘመረ ሊቁ ማህሌታይ በመንፈስ ተቃኝቶ በጥኡም ልሳኑ ያሬድ ዘመረ በተሰጠው ፀጋ ያሬድ ዘመረ ለንጉስ እግዚአብሔር ለአልፋ ኦሜጋ ድጓ ፆመ ድጓ ያሬድ ዘመረ ምእራፍ መዋሲት ያሬድ ዘመረ ምስጢር ተገልፆለት ከሰማይ መላዕክት የዜማ መሰረት ያሬድ ዘመረ ፈልፈለ ዝማሬ ያሬድ ዘመረ የኢትዮጵያ ኩራት የተዋህዶ ፍሬ