እምቅድመ ዓለም በእምነታቸው ዳኑ ኖላዊ ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኲሩ ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ፪ ኀበ ማሪያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ ፪ ዘእምቅድመ ዓለም /፪/ ህላዌሁ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም ፈነዎ ለገብርኤል ምፅዐተዚአሁ ይስብክ ፈነዎ ለገብርኤል ትርጉም፥ ከዓለም ፍጥረት በፊት /፪/ የነበረው አምላክ ላከልን ገብርኤል የመምጫውን ጊዜ ይነግሩን ዘንድ ላከልን ገብርኤል