ርዕዩ እበዮ ለቅዱስ ኡራኤል እውራን ይሬዕዩ ወፅኡማን ይሰምኡ እለለምፅ ይነፅኡ እለወዑ ሀቤሁ ኑ እዩ የኡራኤልን ተአምራት እውሮች ያያሉ ደንቆሮዎች ይሰማሉ ለምፃሞችም ይነፃሉ ወደ እርሱ ይመጣሉ፡፡