ወአንተሰ ዑራኤል መልአከ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል። ሤመከ ታእምር ትግበር ፈቃዶ ወታስተምሕር በስመ ኢየሱስ ክርስቶስ። አንተስ ዑራኤል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር መልአክ (ባለሟል) ነህ። ፈቃዱን ማድረግን ታውቅ ዘንድ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ታስታርቅ ዘንድ እርሱ ሾመህ።