ሐነፅዋ ለቤተክርስቲያን ወሣረርዋ በመንፈስ ቅዱስ/፪/ አንተ ተሐንፀት በእደ ካህናት ወተቀደሰት በአፈ ጳጳሳት ወተሐትበት በማይ ዘውኅዘ አምገቦብ አመሕማማቲሁ/፪/ ትርጉም:- ቤተ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ ሰራት በካህናት እጅ የታነፀችውን በጳጳሳች አፍ የተቀደሰችውን በመድኃኔአለም በሕማሙ ጊዜ ከጎኑ በፈሰሰ ውሃ የተጠመቀችውን::