colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አምላክ አመጣጥህ

አምላክ አመጣጥህ በምን ይታወቃል መረጃ የሚሆን ምን ምልክት ይዝዋል የዓለሙስ ፍጻሜ እንደምን ይሆናል ብለው ሲጠይቁህ ደቀ መዛሙርትህ እንዳስረዳሃቸው ምሳሌ መስለህ ኃጢአት እንዳንሠራ ያቺን ቀን ዘንግተን ፈቃድህ ሆኖልን ማስተዋልን ስጠን ለማስታወስማ እንኳንስ ቃልህን ለማስታወሰማ ደግሞም ምሳሌህን ደብረ ዘይትን ሳይቀር እናስታውሳለን ምሳሌውን አይተን መምጣትህን ብናምንም ያለ አንተ አንድ ነገር ሊፈጸም አይችልም ስለዚህ ጌታ ሆይ ይቅርታህ ከኛ ጋር ይሁን ለዘለዓለም(፪)