ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘይሠርር በአክናፍ(፪) ኀበ ዓምደ ወርቅ(፪) ስሙ ጽሑፍ(፪) በክንፈ ረድኤት የሚበር ገብረ መንፈስ ቅዱስ /፪/ በወርቅ አምድ /፪/ ስሙ የተፃፈ ነው