አንድ ፈሪሳዊ ስሙ ኒቆዲሞስ(4) በመንፈቀ ሌሊት መጣ ወደ ኢየሱስ(4) ሙታንን ሲያነሣ በዐይኑ በማየቱ(4) ልቡ ሊያምን ቻለ በአምላክነቱ(4) ወደ እርሱ ለመመጣት ብዙም አልዘገየ(4) ቀድሞ ያላየውን ሲሠራ ስላይ(4) አለው ኢየሱስን እናምንብሃለን(4) ከላይ እንደመጣህ መድኃኒት ለመሆን(4) ኢየሱስም ዐውቆ ከልቡ ማመኑን(4) ነገረው በጥምቀት መወለድ መኖሩን(4)