ሆሣዕና (፫) ለወልደ ዳዊት /2/ በአህያ ጀርባ አምላክ ቁጭ አለና አሳየ ለህዝቡ ታላቁን ትህትና ሆሣዕና (፫)ለወልደ ዳዊት /2/ ቤተ መቅደስ የሰላሙ ዳኛ ይውጣ ብሎ አዘዘ ሌባ እና ቀማኛ ሆሣዕና(፫) ለወልደ ዳዊት /2/ እናቶች አባቶች ህፃናት በሙሉ ለዓለም መድኃኒት ሆሳዕና በሉ