colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

እልል እልል እንበል

እልል(2) እንበል በአንድነት ሁላችን የሙታን በኩር ሆኖ ተነስቷል ጌታችን ደስታ ፈነጠቀ ብርሃን በሕይወታችን የሰላሙ መሪ መሐሪ አምላካችን መቃብር ሳይናድ መግነዝ ሳይፈታ ተነሣ ከሙታን ኃያል የእኛ ጌታ አዝ ዓለም ሁሉ ይስማ የትንሣኤን ዜና ኅዘን ተደምስሶ ሰላም ሰፍኗልና ለነፍስ ለሥጋ የሆነ መድኃኒት ሞትን አሸንፎ ተነሥቷል በሰንበት አዝ ይገባል እልልታ ይገባል ዝማሬ ሰይጣን ተሸንፎ ደስታ ሆኗል ዛሬ ይገባል እልልታ ይገባል ዝማሬ ሰይጣን ተሸንፎ ደስታ ሆኗል ዛሬ አዝ