ክርስቶስ ተንስአ አሙታን በዓቢይ ኃይል ወስልጣን(፪) አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም(፫) ኧም ይኧዜሰ ይኩን ሰላም(፪) ክርስቶስ ተነሳ ከሙታን በታላቅ ኃይልና ስልጣን(፪) ሰይጣንን ኣስሮ ነጻ አወጣው ኣዳምን ሰላም(፫) ኧንግዲህ ሰላም ይሁን(፪)