ኮነ ዮም(፪) በእንተ ልደታ ለማርያም(፪) ከመትቤዙ ነብያተ ወጻድቃን ነብያተ ከመትቤዙ(፪) ዛሬ በድንግል ማርያም መወለድ እውን ሆነ(፪) ጻድቃንና ነብያትን እንዲሁም ዓለምን ለማዳን የገባኸው ቃል ኪዳን