colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ኑ እናመስግን

ኑ እናመስግን በዝማሬ በእልልታ(፪) ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ ከኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ(፪) የጨለማ ኑሮ የስደት ሕይወት በእግዚአብሔር ፍቅር ብርሃን በራበት ባርነት ቀርቶ ነጻነት ወጣን ልመናችንን እግዚአብሔር ሰማን መሰናክሉን ክፉዉን ፈተና አልፈነው ወጣን በአምላክ ጎዳና አምላክ ከኛ ጋር ስለነበረ ዲያብሎስ አፍሮ ተዋርዶ ቀረ የሚያስጨንቀኝ ዛሬ ተረታ የሕዝቡን እንባ አበሰ ጌታ ባርነት ቀርቶ ስለጎበኘን አምላካችንን ኑ እናመስግን