colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ዕውቀት ጥበብ

ዕውቀት ጥበብ የምገበይባት (2) ሰንበት ትምህርት ቤቴን አምላክ ይጠብቃት ዕውቀት ጥበብ የምገበይባት አሳድጋኛለች በማር በወተት እቅፍ ድግፍ አርጋ እንደ እናት አባት በቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጸሎት ይሄው ደርሻለሁ ለዛሬው ዕለት አዝ ምስጢረ ሥላሴ የእምነቴን መሰረት ከአባቶች ተምሬ የተረዳሁባት ምግባር ከሃይማኖት ያስተባበርኩባት የዕውቀት ገበያ ጽርሀ ጽዮን እርሷ ናት አዝ የአለሙ ሞገድ ሲበዛ ፈተና እስከመጨረሻው በእምነት እንድንፀና የመላዕክት አለቃ በምልጃህ ቶሎና እኛ ስጋዊያን ደካሞች ነንና አዝ በክንፎችህ ጋርደን ቅዱስ አባታችን ምልጃህ አይለየን ከእኛ ከሁላችን ማህበራችንን ጠብቅ ለዘለዓለም ልጆችህ እንኑር በፍቅር በሰላም አዝ