colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የሕይወትን መዝገብ

የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ ምሥጢሩ ምንድን ነው ድል የማድረጋቸው ለሰማያዊ ክብር ለአክሊል ያበቃቸው የሕይወታቸውን መዝገብ ግለጥና አንብበው መፍትሔ አለውና ገድላቸው የአበው አዝ ድካም ሲበረታ በመንፈስ ስትዝል ዙሪያህን ሲከብህ የጢአት ማእበል ጽናት ትዕግስት አጥተህ እንዳትሰናከል በጾም ጸሎት በርታ አባቶችን ምሰል አዝ ዓለም ኢያሪኮ ቢፈትንህ ሥጋህ ዲያቢሎስም ቢያሴር ከመንገድ ሊያርቅህ ልትወድቅ አትችልም ምን ቢያይል ፈተና ካሰብክ የጸኑትን የተዋሕዶ ፋና አዝ