colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የምሥራች እንበል

የምስራች እንበል(2) እናመስግን ጌታን በመስቀል ላይ ውሎ ከኃጢአት ለአነጻን ሞትን ድል አድርጎ ለሰጠን ትንሣኤን ታላቁ ጌታችን የዓለም መድኃኒት አደረ በመቃብር ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት አዝ ፈጣሪ ሆኖ ሣለ የፍጥረቱ ጌታ በሰው ልጅ ተዋረድ በፍፁም ተገላታ አዝ አሳልፎ ሰጠ ስለኛ እራሱን በመስቀል ተቸንክሮ መረጠ መሞትን አዝ ዘቦቹም ወደቁ ሞትም ተሸነፈ ሰይጣንም ተዋረደ ስልጣኑም ተገፈፈ አዝ በማለዳ ሄዳ ማርያም መግደላዊት የጌታዋን ትንሣኤ መላእክት አበሰሯት