ኢያቄም ወሃና እናት አባትሽ ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስለት የሰጡሽ መና ከሰማያት የወረደልሽ ፍጹም ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ ኦ(፫) እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ (፪)