colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የአፎሚያ እረዳት

የአፎሚያ እረዳት ነህ ሚካኤል ቅሩበ እግዚአብሔር የልዑል ፈጥነህ ድረስልን ስንጠራህ ሚካኤል ፊት ልፊታችን አምላክ ሰደደህ አቀናህልን መንገዱን ጠርገህ የፈርኦንን መከራ አፈርስክ ከልጆችህ ጋር ከነአን ደረስክ ከእኛ ጋር ነበርክ አርባውን የዘመን)አዝ እንጠራሀለን ሚካኤል ብለን) በቃዴስ ክንፍህ ተዘርግቶልን ደመናው ባንተ ተጋርደልን አብረኽን ልትሆን ጌታ የላከህ አንተ ሚካኤል ታዳጊያችን ነህ አዝ የሙሴ ሲለየን ደጉ አባታችን ሚካኤል ነበር ከላይ መሪያችን የባርነቱ ግዜ እስኪያበቃ) እጅግ ረዳን የኛ ጠበቃ) አዝ ሳጥናኤል መክሮን የሀሰት ምክር ሊወስደን ሻተ ሙሴ መቃብር ስለማይጠቅመን አንተ ሰወርከው ምክሩን በታትነህ አስጎነበስከው ከኛ ጋር ነበርክ አርባውን ዘመን እንጠራሀለን ሚካኤል ብለን።