ያሬድ ካህን\፫\ ፀሐያ ለቤተክርስቲያን\፪\ አሰርገዋ ለኢትዮጵያ በስብሐት ወበሃሌ ሉያ \፪\ ካህን ያሬድ ያቤተክርስቲያን ፀሐይ፤ ኢትዮጰያን በምስጋና እና በሃሌ ሉያ አስጌጣት።