ገብርኤል ምልአኒ መንፈሰ ልሳን ለተናብቦ መንፈሰ ልሳን (፪) ሞጣህተ ብርሃን (፪) ዘይትገለብቦ ሞጣህተ ብርሃን(፪) ትርጉም፤ ገብርኤል ለመናገር ጥሩ ልሳን/አንደበት ስጠኝ የብርሃን መጎናጸፊያ እንድጎናጸፍ አድርገኝ በምልጃህ ተራዳኝ