ገብርኤል ምልአኒ መንፈሰ ልሳን ለተናብቦ መንፈሰ ልሳን ሞጣሕተ ብርሃን(፪) ዘይትገለብቦ ሞጥሕተ ብርሃን ትርጉም: ገብርኤል ለመናገር ጥሩ ልሳን ስጠኝ አንደበት ስጠኝ መንፈስ ቅዱስን አሳድርብኝ የብርሃን መጎናጸፊያ እንድጎናጸፍ አድርገኝ በምልጃህ ተራዳኝ::