አስራ ሁለቱ ሐዋርያት ምንኛ ዕድለኞች ናቸው(፪) ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ የወረደላቸው(፪) ዞረው እንዲያስተምሩ በየምድባቸው ሰባ ሁለት ቋንቋ(፪) ተገለጸላቸው(፪) አስራ ሁለቱ ሐዋርያት ምንኛ ዕድለኞች ናቸው(፪) ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ የወረደላቸው(፪) ጴጥሮስ ሲጠባበቅ ያንን የተስፋ ቃል ወርዶ አጥለቀለቀው (፪) የመንፈስ ማዕበል አስራ ሁለቱ ሐዋርያት ምንኛ ዕድለኞች ናቸው(፪) ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ የወረደላቸው(፪) ደቀ መዛሙርት በመንፈስ ሲሞሉ ጉሽ ጠላ ነው ብለው(፪) አይሁድ አስባሉ አስራ ሁለቱ ሐዋርያት ምንኛ ዕድለኞች ናቸው(፪) ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ የወረደላቸው(፪) በመንፈስ መሪነት ጽድቅን የሚምኙ ሦስት ሺህ አማኞች (፪) በአንድ ቀን ተገኙ አስራ ሁለቱ ሐዋርያት ምንኛ ዕድለኞች ናቸው(፪) ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ የወረደላቸው(፪) እንደባረካቸው ሐዋርያትን(፪) አቤቱ ጌታ ሆይ(፪) እኛንም ባርከን(፪)