ሞኦ ለሞት እግዚኡ ለሚካኤል ተንሥአ ወልድ በሣልስት ዕለት/2/ ፈጺሞ ሥርዐተ አርቲዖ ሀይማኖተ ዐርገ ሰማያተ ሀበ አቡሁ /፪/ የሚካኤል ጌታው ወልድ ሞትን አሸንፎ በሶስተኛው ዕለት ተነሳ(2) ሃይማኖትን አቅንቶ ስርአትን ፈጽሞ አረገ ወደ አባቱ (፪)