colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የደብረ ታቦር ወረባትና መዝሙራት

የደብረ ታቦር ወረባት ወተወለጠ ፩ (ወረብ) ወተወለጠ ራእዮ በቅድሜሆሙ ራእዮ በቅድሜሆሙ {፪} ወአልባሲሁኒ ኮነ ፀዓዳ ከመ በረድ {፪} ወተወለጠ ፪ (ወረብ) ወተወለጠ ራዕዩ በቅድሜሆሙ ወአልባሲሁኒ ኮነ ፀዓዳ ከመ በረድ፤ ይቤሎ ጴጥሮስ ለኢየሱስ ሊቅ ንንበር ዝየ ወንግበር ሠለስተ ማኅደረ። አሐዜ ዓለም (ወረብ) አሐዜ ዓለም ዘእምሀቤሁ ስብሐቲሁ ዘእምሀቤሁ እምዚአ፤ ሰይፈ በቀል ውስተ እዴሁ ፍትሐ ግፉአን እምስርዉ ይወጽእ፤ ስምዓ ኮነ (ወረብ) ስምዓ ኮነ አብ በእንተ ወልዱ በእንተ ወልዱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር አነ ኃረይክዎ ሎቱ ስምዕዎ። ሰላም ለከ (ወረብ) ሰላም ለከ ኦ ደብረ ታቦር ዘአስተርአየ ላዕሌከ ትእምርተ መንግሥት፤ ህየ ንሰግድ ኵልነ ኀበ ተሰብሐ እግዚእነ። ወሪዶሙ (ወረብ) ወሪዶሙ እምደብር እምደብረ ታቦር፤ አዘዞሙ ኢይንግሩ ዘርእዩ በደብር። መንክረ ከሠተ (ወረብ) መንክረ ከሠተ እግዚአብሔር ለውሉደ ሰብእ፤ እስመ ይቤ አብ ለወልዱ ውስተ ማኅፀና ማኅፀና ለማርያም ተሠወርከ እግዚአብሔር። ነአምን በአብ (ወረብ) ነአምን በአብ ወነአምን ወወልድ ወነአምን ወመንፈስ ቅዱስ፤ አሀዱ ውእቱ አምላክ ፍፁም አሀዱ ውእቱ። ታቦር ወአርሞንኤም ፩ (ወረብ) ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሑ በስመ ዚአከ፤ ወይሴብሑ ለስምከ ይሴብሑ ለስምከ። ታቦር ወአርሞንኤም (ወረብ) ታቦር ወአርሞንኤም ታቦር ወአርሞንኤም፤ በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ ዮም በስመ ዚአከ። ወሪዶሙ እምደብር (ወረብ) ወሪዶሙ እምደብር እምደብር እምደብረ ታቦር ኢይንግሩ ዘርእዩ በደብር፤ እስከ አመ ይትፌጸም በዕድሜሁ ይትፌጸም። ስብሐቲሁ (ወረብ) ስብሐቲሁ ዘእምኀቤሁ ወውዳሴሁ እምዚአሁ፤ አኃዜ ዓለም ለሊሁ ዓለም አኃዜ ዓለም። አንገርጋሪ ሃሌ ሉያ ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል ለምንት ይትነስኡ አድባር ርጉአን ደብር ዘሰምሮ የሀድር ውስቴቱ እግዚአብሔር አማን ተሰብሐ በደብረ ታቦር፤ አማን በአማን አማን በአማን {፪} ተሰብሐ ተሰብሐ በደብረ ታቦር {፬} ወተወለጠ (ወረብ) ወተወለጠ ራዕዩ በቅድሜሆሙ ራዕዩ በቅድሜሆ፤ ወአልባሲሁኒ ኮነ ፀዓዳ ከመበረድ፤ ደብር ርጉዕ ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል {፪} ለምንት ይትነሥኡ ርጉዓን አድባር ፪} ደብር ዘሰምሮ እግዚአብሔር የኀድር ውስቴቱ እግዚአብሔር {፪} አሐደ ለከ አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ {፪} ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ {፬} አንዱን ለአንተ አንዱን ለሙሴ {፪} አንዱን ለኤልያስ እንሥራ ቤት የታቦር ተራራ የታቦር ተራራ በጣም ደስ ይበልሽ {፪} እግዚአብሔር መለኮቱን ስለገለፀብሽ {፪} ኢየሱስ ተገልጦ ኢየሱስ ተገልጦ በደብረታቦር ተራራ {፪} ቃል ኪዳን ሰጣቸው ለሙሴ ከኤልያስ ጋራ {፪} {፪} በደብረታቦር በደብረታቦር {፬} ተገለጸ {፪} የመለኮት ክብር {፬} መለኮቱ ታየ መለኮቱ ታየ በታቦር የዓለም መድኃኒት መምህር በታቦር በአርሞንዔም ተገለጸ መድኅኒዓለም ተገለጠ [፪] ጴጥሮስ ያዕቆብ ዮሐንስ ተደነቁ ሙሴ ኤልያስ {፪} ወተወለጠ (ወረብ) ወተወለጠ ራዕዩ በቅድሜሆሙ ራዕዩ በቅድሜሆ {፪} ወአልባሲሁኒ ኮነ ፀዓዳ ከመበረድ {፪} በደብረታቦር በደብር በደብረ ታቦር {፪} ሰባሕኩከ በደብር {፪} በደብረ ታቦር በደብረ ታቦር {፬} ተሰብሐ ተሰብሐ በደብረታቦር {፬} በደብረታቦር በደብረታቦር ተገለጸ የመለኮት ክብር {፪} ለአማኑኤል {፬} ይስግዱ ለአማኑኤል {፪} መለኮትነቱን በመጠኑ ገልጦ ቢያሳየቸው {፪} ሐዋርያት እንኳን ማየት ተሳናቸው {፪} በዚህች ዕለት በደብረታቦር {፪} ይቤሎ ጴጥሮስ ይቤሎ ጴጥሮስ ለኢየሱስ ንንበር ዝየ ሊቅ ንንበር ዝየ {፪} አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ምኅደረ {፪} በስመ ዚአከ በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ ዮም {፪} ታቦር ወአርሞንዔም {፬} ደብረ መቅደሱ ደብረ መቅደሱ ለእግዚአብሔር ማርያም ሰላም{፪} ሰላም ለላኅይኪ አዳም{፬} ናዝሬት ሰላም ዘአህጉር እም ደብረታቦር ሰላም {፪} ሰላም ለላህየከ አዳም {፬}