colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የነሐሴ ኪዳነ ምሕረት ወረባት

የነሐሴ ኪዳነ ምሕረት ወረባት ደብተራ ፍጽምት (ወረብ) ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ ፈለሠት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ፤ በመሰንቆሁ እንዘ የሐሊ ዳዊት ዘወልዳ አቡሃ ዘወልዳ ወዓሊ። ወበደመናትኒ (ወረብ) ወበደመናትኒ ሰማየ ዘከለልከ፤ ወኵሉ ቀሊል በኀቤከ፤ አዳም ንባብኪ አዳም ንባብኪ ርግብየ ሠናይት አዳም ንባብኪ፤ በአልባሠ ወርቅ {፪} ንዒ ርግብየ ኪዳነ ምሕረት፤ በመንግሥተ ሰማያት (ወረብ) በመንግሥተ ሰማያት ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ ዘገብረ ተዝካረኪ፤ እንዘይብል ወጸውእ ስመኪ እንዘይብል፤ ሰላም ለኪ (ወረብ) ሰላም ለኪ ማርያም እመአምላክ ማሕደረ መለኮት፤ ወልድኪ ይጼውአኪ ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር። በሀ በልዋ በሀ በልዋ ተሳለምዋ ተሳለምዋ ለቤተ ክርስቲያን {፪} ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ ለቤተ ክርስቲያን {፪} ተበሃሉ ተበሃሉ በሰማያት እለ ኪያኪ አፍለሱ በሰማያት {፪} ማርያምሰ እንተ በምድር ታንሶሱ {፪} ንዒ ኀቤየ ንዒ ኀቤየ እንቲ አየ ሠናይት ርግብየ {፪} መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል {፬} ቤዛዊተ ዓለም ቤዛዊተ ዓለም ማርያም ቤዛዊተ ዓለም ማርያም አስተበቍዓኪ፤ በኪዳንኪ ተቤዘዊ ዘዚአየ ነፍስ፤ ፀቃውዕ ፀቃውዕ ይውኅዝ {፪} ይውኅዝ እምከናፍሪሃ {፬} ፀቃውዕ ይውኅዝ (ወረብ) ፀቃውዕ ይውኅዝ ይውኅዝ እምከናፍርኪ ሀሊብ ወመዓር እምታህተ ልሳንኪ፤ ወይቤላ ንዒ ንሑር ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስሂን፤ እንተ ተሰምየት (ወረብ) እንተ ተሰምየት ሰንበተ ክርስቲያን ተስፋ ቅቡፃን፤ መድኃኒተ ኮነት ለኵሉ ዓለም፤ ለዛቲ ብእሲት (ወረብ) ለዛቲ ብእሲት ላዕሌሃ ሠረቀ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ ወአግዓዛ እሞት ውስተ ሕይወት ወአግአዛ እሞት ውስተ ሕይወት፤ በአልባሰ ወርቅ በአልባሰ ወርቅ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፤ እኅትየ መርዓት አዳም አጥባትኪ፤ ይከድንዋ በወርቅ (ወረብ) ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይከድንዋ በወርቅ ውቱረ ይከድንዋ፤ ወማዕጠንታኒ ወውስቴታ ዘወርቅ ወውስቴታ ዘወርቅ፤ እምድኅረ ካልዕ (ወረብ) እምድኅረ ካልዕ መንጦላዕተ ደመና ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ታቦትኒ እንተ ውስቴታ ኦሪት ይከድንዋ በወርቅ፤ አዳም ንባብኪ አዳም ንባብኪ ርግብየ ሠናይት አዳም ንባብኪ {፪} በአልባሰ ወርቅ {፪} ንዒ ርግብየ ኪዳነ ምሕረት {፪} ትርሲተ ወልድ ትርሲተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ሀደረ ላዕሌሃ {፪} ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ወይቤላ ሠናይት {፪} ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኤልያስ ወኤልሳእ ነቢይ፤ ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ፅዋዓ ልቡና ዘአስተዮ ኡርኤል መልአክ፤