colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የደናግል መመኪያ

የደናግል መመኪያ የአዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ አየለ የእግዚአብሔርን መንገድ አስተካክሉ እያለ ምስክርነቱን ዮሐንስ ካስረዳን ልባችን ለጌታ መልካም መንገድ ይሁን የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም ዓውደ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም/2/ ተራራው ዝቅ ይበል ጠማማውም ይቅና ካልተስተካከለ መንገድ የለምና የእግዚአብሔርን መንገድ እንጥረግ ሁላችን ማለፊያ እንዲሆነን ወደ አምላካችን አዝ.......................// ክፋትና ተንኮል ከልባችን ይጥፋ ጽድቅና ርኅራኄ በእኛ ላይ ይስፋፋ ሥጋና ደምህን በክብር አግኝተናል ሕይወት እንዲሆነን አንተን ተማፅነናል አዝ.......................// ሁለት ልብሶች ያሉት ከማብዛት ልብስን ለሌለው ያድለው ሁለተኛውን ከበደላችን አንጻን እባክህ በክፉ እንዳንጠፋ እኛ ባሮችህ አዝ.......................//