ማኅበራነ ክርስቶስ

ንኅነ ማኅበራነ ክርስቶስ ወጠነ ተናግሮ /፪/
በእንተ ውእቱ ዕፀ መስቀል ክቡር /፬/
ትርጉም
እኛ የክርስቶስ ማኅበርተኞች ስለ ክቡር
መስቀሉ ነገር መናገር ጀመርን

Rating

5 - of 0
4 - of 0
3 - of 0
2 - of 0
1 - of 0
Avg. Rating

0