የመስቀሉ ፍቅር ፍቅር ሲገባን (4) እመቤታችንን እናያታለን(2) የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው (4) እመቤታችን አለች ከጎናችው(2) አባ ሕርያቆስ አባታችን የመስቀሉ ነገር ሲገባው ልቤ አፈለቀ አለ መልካም ነገር ከእመቤታችን ጋር ሲነጋገር ከድንግል ማርያም ጋረ ሲነጋገር አዝ ለመናኔው ጸሎት ልዩ ዕጣን የዋሻው ሻማ ነሽ እመብርሃን መዓዛሽ ሸተተኝ ከግሸን ትናፍቂኛለሽ ምን ልሁን ትርቢኝምአለሽ ምን ልሁን አዝ አዝ ዳዊት በመዝሙሩ ያነሳሻል ያዕቆብ ድንኳን ነሽ ይልሻል የእግዚአብሔር ሀገር የሚሉሽ እመቤቴ ማርያም አንቺ ነሽ (2) አዝ ቤተ ልሔም ስሄድ አይሻለሁ ቀራንዮ ስሄድ አይሻለሁ ፍጹም አትለዪም ከልጅሽ ያንችስ ልዩ ነው ፍቅርሽ (2) አዝ ለመናኒው ጸሎት ልዩ ዕጣን የዋሻው ሻማ ነሽ እመብርሃን መዓዛሽ ሸተተኝ ከግሸን ትናፍቂኛለሽ ምን ልሁን ትርቢኝምአለሽ ምን ልሁን አዝ