colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ፍቅርህ ማረከኝ

ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ(2) እግዚአብሔር ለኔ መድኃኒቴ ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ ተገዝቻለሁ በወርቅ ደምህ አለምን ትቼ ላገለግልህ ሞትህ ህይወቴ ለኔ ሆኖኛል ባንተ መከራ ሸክሜ እርቅዋል ለክብርህ ቆሜ እዘምራለሁ እንደ አቅሜ አገንሃለሁ(2) አዝ ምድር እና ሰማይ እልል ይበሉ ምስጋና ላንተ ይድረስ እያሉ መሳይ የለህም ለቅድስና አቀርባለሁ ላንተ ምስጋና ጣቴ በገና ይደረድራል በቀን በሌሊት ያመሰግናል(2) አዝ ክብርህን አይተው ጠላቶች ፈሩ ለጌትነትህ ወድቀው ተገዙ እንዲነህ አምላክ እንዲነህ ጌታ ሁሉን በፍቅር የምትረታ ባንተ ተመካን በፈጣሪያችን አዳኝ በሆንከው በንጉሣችን(2) አዝ