colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ኖላዊነ ሔር

ኖላዊነ ሔር መድኃኔዓለም ለነፍስ ወለሥጋ ወለኩሉ ዓለም ዕቀበነ (3) ለዓለመ ዓለም ድምፄን ይለዩታል በጎቼ በሙሉ አያስታቸውም መንገደኛ ሁሉ በራሱ በአምላክ የተባለላችሁ በጎች ተሰብሰቡ ወደ በረታችሁ አዝ ነቢይ ነኝ የሚል የሠፈር ዜናዊ አድርጎ የሾመ ራሱን ወንጌላዊ ነጣቂ ተኩላው ተበራክቷልና መንጋህን ጠብቀው በእምነት እንዲጸና አዝ ከአምላክ የተላከ እውነተኛ እረኛ ለመንጋው የሚያስብ ያይደለ ምንደኛ ፊት የተማረ ነው ኋላም የተሾመ በሐዋርያዊ ክህነት በእውነት የታተመ አዝ ከጌታ የመጣ ካልሆነ ክህነቱ ከአበው የተለየ ከሆነ ትምህርቱ በበሩ ያልገባ ሌባ ነው ስላለ ምዕመናን አትስሙት አሳቹ ስላለ አዝ ጩኸታችን ሰምተህ ጭንቀታችን አይተህ በየዘመናችን የሚታደግ ልከህ እውነተኛ መምህር የበጎች እረኛ አንተው አሰማራን ተመልከት ወደ እኛ አዝ