ዮም ነፍሰኪ አዕረጉ መላእክት ሚካኤል ወገብርኤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሊቃነ መላእክት (2) እንዘ እንዘ ይብሉ ስብሐት ካህናተ ኢትዮጵያ አማን በአማን ቅድስት አርሴማ ዘሠረፀት ቤተ ክርስቲያን(2) ዛሬ ነፍስሽን አሳረጓት መላእክት ሚካኤልና ገብርኤል ዑራኤልና ሩፋኤል የመላእክት አለቆች(2) የኢትዮጵያ ካህናትም እውነት በእውነት ከቤተክርስቲያን ለተገኘች ቅድስት አርሴማ ምስጋና ይገባል እያሉ