ሊቀ መላእክት ሚካኤል መልአክ ምክሩ ለልዑል /2/ ኃያል /2/ ሰዳዴ ሳጥናኤል ኃይል ገባሬ ኃይል /፪/ ትርጉም:- የመላእክት አለቃ ሚካኤል ለልዑል አማካሪ ነው ሰይጣንን ያሳድዳል (ያባርራል)