መዓዛ አፈዋት ማርያም ማርያም ጽጌ መንግሥት ቡሩክት (2) ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት አብርሃ ወአጽብሐ (2) የሽቶዎች ሽታ የሆንሽ ማርያም የተመሰገንሽ የንግሥና አበባ ነሽ (2) የዳዊትና የሰሎሞን የአብርሃና የአጽብሐም አበባ ነሽ(2)