አልቦ እምቅድሜሁ ወአልቦ እምድኅሬሁ ማኅሌታይ ሰብእ ዘከማሁ (2) ያሬድ ካህን ይኬልህ ትንሣዔሁ ኢየዓዱ እንሰሳ ወሰብእ እምነ ሠላስ ዜማሁ(2) ከርሱ በፊት ከርሱም በኋላ እንደሱ ማኅሌታዊ ሰው የለም /2/ ያሬድ ካህን ትንሣኤውን ይናገራል ሰው ወይም እንስሳ ከሦስት ዜማዎቹ አይወጣም /2/