የሰላም መልአክ(2) የመላእክት አለቃ ሚካኤል ስለእኛ ለምን ከልዑል(2) የትህትና መልአክ የትህትና(2) የባህራን አዳኝ የሶስና ሚካኤል ለረድኤት በቶሎና(2) የምህረት መልአክ የምህረት(2) ቀዳሲ ለትስልስቱ አካላት ሚካኤል አኃዜ መንጦላዕት(2) መልአከ ምክሩ ነህ መልአከ ምክሩ (2) በጭንቅና በኃዘን ለሚኖሩ ሚካኤል ዓይኖችህ የሚራሩ(2) ተራዳኢ መልአክ ተራዳኢ (2) የምስኪኑን ጸሎት ሰማዒ ሚካኤል ባርከን በጉባኤ(2)