ጽላት ዘሙሴ ዕፀ ጳጦስ ዘሲና(፪) ጸናጽል (5) ለአሮን ካህን(2) አልፌለሁና እመቤቴ ያን ሁሉ መከራ ከእኔ ጋር ስለሆንሽ እመቤቴ ስምሽን ስጠራ ስምሽን ስጠራ በዚያ በጭንቅ ቀን .........ድንግል እጅግ በሚያስፈራ........ ማን ያድነኝ ነበር......... ስምሽን ባልጠራ ..........ድንግል በሞት እና ሕይወት........ መካከል ብሆንም........... ተአምርሽ አነሳኝ .......... ማርያም አልተውሽኝም ድንግል አልተውሽኝም አዝ እጅግ የከበደ ነበር ያገኘኝ ፈተና ታሪክ ሆኖ ቀረ እመቤቴ ባንቺ ዳንኩኝና (2) ዙሪያው የሚያስፈራ ………ድንግል ጽኑ ነው ገደሉ……………>> በዚያ የወደቁ ……………>> እንዴት ይተርፋሉ……………>> ስምሽ ድጋፍ ሆኖ ………………>> ከሥር ተነጠፈ……………………>> በሚያስደንቅ ምስጢር…………… ድንግል ሕይወቴ ተረፈ ሕይወቴ ተረፈ አዝ