እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ስለ ስምህ እቃጠላለው ፍቅርህ እኔን ይመስጠኛል እንደ እግዝአብሔር ከየት ይገኛል/፪/ እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ስለ ስምህ እቃጠላለው ፍቅርህ እኔን ይመስጠኛል እንደ እግዝአብሔር ከየት ይገኛል/፪/ አለም ሁሉ በጠላኝ ጊዜ ስንገላታ ይዞኝ ትካዜ አንተ ከኔ አልተለየህም እግዝአብሔር ሆይ ወደር የለህም /2/ እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ስለ ስምህ እቃጠላለው ፍቅርህ እኔን ይመስጠኛል እንደ እግዝአብሔር ከየት ይገኛል/፪/ ሳዖል እኔን ሲያሳድደኝ ጎልያድም ሲዝትብኝ ግርማ ሆነህ ከፊቴ የቆምክ እግዝአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ /2/ እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ስለ ስምህ እቃጠላለው ፍቅርህ እኔን ይመስጠኛል እንደ እግዝአብሔር ከየት ይገኛል/፪/ ሞቷዋል ብለው ቀብረውኝ ሰዎች ምስኪን ሁኜ ሳይኖረኝ አንዳች ከመቃብር ቆፍሮ አወጣኝ አይዞህ ብሎ አምላክ አፅናናኝ /2/ እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ስለ ስምህ እቃጠላለው ፍቅርህ እኔን ይመስጠኛል እንደ እግዝአብሔር ከየት ይገኛል/፪/ ሐሳብህን በእግዝአብሔር ላይ ጣል ለዘለዓለም ያበራልሃል ታማኝ አባትህ እርሱ ነውና ሰላም በረከት የእርሱ ነውና እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ስለ ስምህ እቃጠላለው ፍቅርህ እኔን ይመስጠኛል እንደ እግዝአብሔር ከየት ይገኛል/2