ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ በብሂለ ኦሆ (፪) ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ ትርጉም ከሥዕልህ ፊት ቁሜ ልመናን በማዘወትር ጊዜ እሺ በማለት ፈጥነህ ቃልህን አሰማኝ