ሚካኤል ሊቅ ልብሱ ዘመብረቅ /2/ ዓይኑ ዘርግብ /2/ ዓይኑ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ /2/ ትርጉም:- አለቃ የሆነ ሚካኤል ልብሱ መብረቅ ነው ዓይኖቹም የርግብ ዓይን ይመስላሉ ሚካኤል የወርቅ ሐመልማል ነው