ብፁዕ አባ ብፁዕ አባ ተክለሃይማኖት ዘዔለ ገዳማት(2) እምኀበ እግዚኡ ይንሣዕ እሴተ ቦአ ሀገረ ደብረ ሊባኖስ(2) ቅዱሱ አባት ቅዱሱ አባት ተክለሃይማኖት ገዳማትን የሠራ(2) ከጌታው ዋጋውን ይቀበል ዘንድ ሄደ ደብረ ሊባኖስ(2)