የምሥራች ደስ ይበለን/2/ የዓለም መድኃኒት ተወለደልን/2/ ንጉሥ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ/2/ ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ/2/ አዝ ሰብዓ ሰገል እንደታዘዙት/2/ በኮከብ ተመርተው ሕፃኑን አገኙት/2 አዝ ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው /2/ ወርቅ ዕጣን ከርቤውን በረከቱን ሰጥተው/2/ አዝ