ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ(2) ወልድኪ ይምሐረነ ወመዋርስቲሁ ይረስየነ መድኃኔዓለም(2) ለምኝልን ድንግል ማርያም ለምኝልን(2) ልጅሽ ይቅር እንዲለን የመንግስቱም ወራሾች እንዲያደርገን(2)